-
በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)
«ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) ባለፈው ክፍል፣ እግዚአብሔርን መግለጥ የሚችለው «ራሱ እግዚአብሔር ብቻ» እንደሆን ተመልክተናል። ስለዚህም ያለ አስተርዮ እግዚአብሔርን ማወቅ አንችልም። ስለ ነገረ-አስተርዕዮም (እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደገለጠ) በቂ ግንዛቤ ካልያዝን ስለ እግዚአብሔር ያለን ግንዛቤ ሊዛባ ይችላል። ሁለቱ የተያያዙ ናቸው። ለምሳሌ በማርቲን ሉተር አስተሳሰብ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረው ነገር፦…
-
በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-1)
«ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) “እግዚአብሔር ማን ነው?” ለሚለው ጥያቄ በቂ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱና ተቀዳሚው፤ ስለ ነገረ-አስተርዮ በቂ ያልሆነ ግንዛቤ መጨበጥ ነው። ለምን!? ምክኒያቱም እግዚአብሔርን ማወቅ የምንችለው «እግዚአብሔር ራሱን የገለጠልን እንደሆነ» ብቻ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔርንም መግለጥ የሚችለው ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህም ያለ…
-
ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም
(The Christology of Hebrews: An Introduction) የእብራውያን መጽሐፍ የሹመት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉን ሙሉ ነገረ–መለኮታዊ ክብደት የሚሸከመው «በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ» የሚለው እውነታ ነው (ዕብ 1:3; 1:13; 8:1; 10:12-13; 12:2)። ኢየሱስ ከሁሉ እንደሚልቅ ሰባኪያችን ሲሞግት (ጸሐፊውን የምጠራው ሰባኪው በማለት ነው) የሚያቀርባቸው መሠረታዊ ማስረጃዎች በሙሉ በዚህ ልዕልና እና እውነታ ላይ የተመረኮዙ እንዲሁም የተቃኙ ናቸው። እውነታው «ተቀመጠ» (ኧካቲሰን | ἐκάθισεν)” (1:3) የሚለው ሲሆን፤…
-
የተሾመው መልከ ጼዴቃዊው ካህንና ንጉስ፡ የእብራውያን መጽሐፍ ዳሰሳ
-
The Book of Hebrews: the author, the audience and the book
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=_OqnYyJwO10″] [su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=0qUZDI8LIq4″] More on Hebrews [pt_view id=”12e82f1c0e”]
-
The Fulfillment of the Davidic Covenant in Jesus of Nazareth, the Exalted Son, Psalm 2 (Part 8)
– This is my recommendation that you would first listen to part seven of this series for comprehensiveness. This is the last session of part seven – አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ? የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ። ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል። በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል። በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም…
-
Jesus is Better than King David: A Study of the Davidic Covenant
ዳዊት የአብርሃምን ተስፋ ይፈጽማል: 2 Sam. 7:8-17; Ezek. 37:24-28; Ps.72:8-11, 17; cf. Ps. 2:8 (የምድር ሁሉ በረከት)Notice in Ps. 2:8; 72:8 ርስቱ አሁን ዓለምን በሙሉ መሆኑን ተመልከት. ዘላለማዊ ንግሥና ነው (2 Sam. 7:13, 16; Ps. 89:3-4, 28-37; 132:11-12) ሆኖም መታዘዝ ገንዘቡ ነው (2 Sam. 7:14-15) ዳዊት ግን ጥሪውን አልፈጸመም (2 Sam. 11ff)/a son of Adam እንደ ገና አዲስ ዳዊት ይነሳል:…
-
Jesus is Better: Why Bother with Angels? Aren’t Angels also called sons? (Part 6)
Why compare the Son with angels? The writer emphasizes the son’s supremacy over the angels in his identity as being one with God and his enthronement as the exalted Christ . He presents 7 biblical quotation (Ps. 2:7; 2 Sam 7:14; Duet 32:43; Ps 104:4; Ps 45: 6-7; Ps 102: 25-27 and finally Ps 110:1 et.al.) as evidence for this…
-
Jesus Is Better as the Eternal Son of God-The Son as the Full Revelation of the Father’s Identity (Part 5)
ልጁ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው [su_note note_color=”#efeeee”] [/su_note] የአባቱን ክብር ያንጸባርቃል። ክብር ስንል የከበረ ነው። ሆኖም ግን በዚህ ሥፍራ ክብሩን እንዲበራና እንዲገለጥ የሚያደርገው ልጁ ነው። ከዚህ የተነሳ ልጁ የእ/ር አስተርዕዮ/ መገለጥ ነው። ልጁ የእግዚአብሔር ባሕርይ ምሳሌ ነው ለልጁ የእግዚአብሔር ሕልውናና ማንነት ገንዘቡ ነው። ከዚህ የተነሳ ልጁ ከአባቱ ጋር በክብርና በሐይል እኩል ነው። የልጁ የማማከል አገግሎት እግዚአብሔርን ያማክላል ልጁ የመለኮት ባህርይ…
-
Jesus is better as the Eternal Son of God: He is better than the Prophets and angels! (Part 4)
“ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!” Hebrews 1:4 የዕብ 1-4 የሐሳብ አፈሳሰስ ( Chiastic Structure) ሦስቱ የልጁ ልጅነት መለኮታዊና ዘላለማዊ ልጅ ነው (Eternal Son of God) ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ…. “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ…
-
Jesus is better than the Prophets and Angels: As the Eternal Son of God (Part 4)
[su_note note_color=”#efeeee”] [/su_note] Hebrews 1:4 “ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።”
-
Jesus is Better as the Son of God: The Identity of the Son- (Part 3)
This is the third session in our study of the book of Hebrews. Hebrews 1:1–4 [su_note note_color=”#efeeee”]”ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ…
-
የዕብራውያን መጽሐፍ መንደርደሪያ ሃሳቦች!
[su_note note_color=”#efeeee”] [/su_note] እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና “እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ…