Home / Media Posts / Audio Posts / Archive by category "ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት"

ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

ክርስቶስን ማዕከል በማድረግ፤ በኪዳን የተመረቀ መንግሥት (Kingdom through Covenant, climaxing In Christ)

የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤ 14ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤ የሕይወት መገኛ የሆነውን ገደላችሁት፤ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤ እኛም ለዚህ ምስክሮች ነን። ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው እምነት ነው። “አሁንም ወንድሞች ሆይ፤ እናንተ ይህን ያደረጋችሁት እንደ አለቆቻችሁ ሁሉ ባለማወቅ...
Read More

The Nature and Purpose of the Scripture

Scripture is a Royal document. the Bible is created in the context of covenant The Ten Words are the first authoritative/covenantal text mentioned in the Bible - (ʿasereth haddebhārîm) (Exod 20:1–17): Exod. 34:28; Deut. 9:9, 11, 15; added instruction is specified as “covenantal” (34:27–28) and some is termed the “Book of the Covenant” (24:2-7; cf. 20:22–23:33 Exodus 34:28 በዚያም አርባ ቀንና አ...
Read More

The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible

“But know this first of all, that no prophecy of Scripture is a matter of one's own interpretation, for no prophecy was ever made by an act of human will, but men moved by the Holy Spirit spoke from God.” (2 Peter 1:20-21) In this series we have started to discuss as to the need to interpret the bible. The word Interpretation comes from the Greek bible- (hermeneuō), which is translated as 'to int...
Read More

Introduction Video: to the Person of Yahweh our God (00)

"ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።  በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል"  Is 11:9–10 ለእኔም ሕዝብ እንድትሆኑ እቀበላችኋለሁ፥ አምላክም እሆናችኋለሁ፤ እኔም ከግብፃውያን ባርነት ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ። Ex 6:7. እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። Jn 17:3. [sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=xV9Ov0NBluY?rel=0" theme="...
Read More

የኢየሱስን ምስክር ያላቸውን…ሊዋጋ ሄደ!–UPDATED WITH COMMENTARY-

[jwplayer player="1" mediaid="2459"] "ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።  ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል። አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።  እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።  ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው...
Read More

ከላይ የመጣው ከሁሉ በላይ ነው! ያየውንና የሰማውንም ይመሰክራል

ዮሐንስ 3:27–36 [jwplayer mediaid="2403"] ፀሐይን በጠራራ ቀትር ላይ 'ራሷን በቀጥታ' ማየት አንችልም። ግን ደግሞ ያለ ጸሐይ ምንም ነገር መመልከት አንችልም። ስለዚህ የጸሐይን ብርሃን፤ ወይም መንጸባረቋን እንጂ ራሷን ማየት እንደማንችል ሁሉ፤ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስም፤ ያ ማንም ሊያየው የማይችለውንና መንፈስ የሆነውን፤ ሕያው እግዚአብሔርን ያሳየናል (ዮሐ. 1፡18)። እርሱ የእግዚአብሔር መታየት ነው (ዮሐ 14፡9-10)። በጠራራ ጸሃይ፤ ፀሐይን ራሷን መመልከት እንደማይቻል እግዚአብሔርንም ማየት አይቻልም። ሆኖም ግን ፍጹም ሰው የሆነውንና (ዮሐ 1:14)፤ እግዚአብሔርን በሙላት በሰውነት (ቆላ. 2፡...
Read More

የሥልጣን ቃል – ትርጉም ያለው ቃል!

እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል። ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል።  ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።
Read More

“የትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት” ትምህርቶች በቅደም ተከተል

በክርስቶስ ኢየሱስ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር ላይ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በአንድ ገጽ ላይ ሁሉንም ማ ግኘት እንድትችሉና ወዴት መሔድ እናዳለባችሁ እንዲመራ ታስቦ የተዘጋጀ ገጽ ነው። ይህንን ቅደም ተከተል ብትከታተሉ ምሪትን ይሰጣችኋል። እነዚህ ትምህርቶች የብዙዎቻችንን መሠረት ሥር እንዲሰዱ ይረዱ ዘንድ የልብ ጸሎቴ ነው! በተቀረው የክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን!   PART ONE፡ እግዚአብሔር፤ አስተርዕዮና መጽሐፍ ቅዱስ (God, Revelation and Scripture) PART TWO፡ የመጽሐፍ ቅዱስ...
Read More
Top