Home / ፍታቴ/ Exegesis / Archive by category "የአዲስ ኪዳን ሐቲት"

የአዲስ ኪዳን ሐቲት

New Testament Exegesis

የይሁዳ መልክት – መንደርደሪያ ነጥቦች

መግቢያ “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ” የይሁዳ መጽሐፍ ይዘት በሦስት ወይም በአራት አበይት ክፍሎች ራሱን ይከፍላል ሠላምታና መግቢያ (1-3) - ተወደውና ተጠብቀው ለተጠሩ የኃጥያተኞች መንገድና ጥፋት (4-16) – ‘ለዚህ ፍርድ የተጻፉ...አንዳንድ ሰዎች’ ብ...
Read More

Confessing Jesus as the Son of God: In Christian and Muslim Context

Dr. Carson mentions three objectives. (1) It is important to try to find how one moves from exegesis to doctrinal confessions. Some systematic theologies assume the bible and emphasize on historical and philosophical categories and don’t necessarily tie every point of doctrine back to the bible. They are one step removed from rigorous exegesis. On the other hand, the other branch of theology fo...
Read More

009-010: በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንሆን ዘንድ – ኤፌ. 1:4 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

ክፍል ሁለት፦ [የምንባርከው] የመጀመሪያ ምክኒያት ስለመረጠንና ልጆቹ እንሆን ዘንድ አስቀድሞ ስለወሰነን ነው (ኤፌሶን 1:4-6) 1.1 ቅዱሳን እንድሆን ዘንድ መርጦናልና (1፡4) [sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=ONkZUWC39lg" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] እግዚአብሔርን የምንባርክበት የመጀመሪያ ምክንያት፡- አለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መር...
Read More

009-010: የባረከን አባትና አምላክ ይባረክ – ኤፌ. 1:3 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

“Blessed be the God and the father of our Lord Jesus Christ...” (Eph. 1:3; Cf. 2 Co 1:3; 1 Pe 1:3). Prayers have context. Growing up most of us heard and prayed "Our Father in heaven hallowed be your name...." Communal prayers, such as the Lord’s Prayer are designed to both teach and preserve important summary of faith to the next generation. The Lord’s Prayer is such prayer designed to summari...
Read More

009-010: የመጥራቱ ተሥፋ ምን እንደሆን ታውቁ ዘንድ (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

በእ/ር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ (Παῦλος ἀπόστολος Χριστοῦ Ἰησοῦ διὰ θελήματος θεοῦ) ሐዋርያነት በቀጥታ ከኢየሱስ የተቀበለው ጥሪ ነው ( 1:1; 1 Cor. 1:1; Cf. Acts. 9:1-30; 22:1-21; 26:1-23) የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋሪያ፡- የክርስቶስ የግል ወኪል ማለት ነው፡ ከዚህ የተነሳ ጳውሎስ እንደ ሐዋርያነቱ ቃሉ መለኮታዊ ሥልጣን አለው በእ/ር ፈቃድ ሲል ይህን የሐዋርያነቱ ምንጭ ማን እንደሆን ያሳያል ( 1:1) በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉ ለታመኑ በኤፌሶን ለሚገኙ ቅዱሳን [τοῖς ἁγίοις τοῖς οὖσιν ...
Read More

009-009: በወንጌል የተቃኘ ተስፋ-ስለዚህ ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ

[sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=af-Aw2EYEK4" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] በሰማያት ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሳ (τὴν ἀποκειμένην) የተዘጋጀ ተስፋ የዚህ ዓረፍተነገር ባለቤት እግዚአብሔር በመሆኑ የዚህ ተስፋ አዘጋጁ እግዚአብሔር ነው። ከዚህ የተነሳ የተስፋችን እርግጠኛነት የተመሰረተው በሰማይ ያለው እርሱ የሚሰራው ሥ...
Read More

009-008: በወንጌል የተቃኘ የቃል-ኪዳን ሕይወት፡ እምነት ፍቅርና ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P8)

[sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=FsajmGuHcy8" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] ሐዋርያው ወደ ምሥጋናና ወደ ልመና ጸሎት ያነሳሳው ስለ ቆላስያስ ሰዎች የሰማው ነገር ነው፦ በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነት፦ ይህ የቆላስያስ ሰዎች በክርስቶስና በወንጌሉ ላይ ያለ እምነታቸውን ያሳያል፤ ይህም በወንጌል ሀይል አማካይነት ነው። ...
Read More

009-006: ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምጽ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል! አሁንም መጥቷል! (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P6)

Our Christian hope entails Resurrection Existence Resurrected bodies New heaven and new earth, our home of righteousness (Rev. 21-22) Sabbath rest (Heb. 3-4) Perfected vision and fellowship The above blessings however have begun here on this evil age, while we are in it. Therefore at present we posses eternal life, resurrection power, sabbath rest and a realized vision ...
Read More

የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት ሐቲት: ክፍል አንድ

ኢየሱስ ግን። አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።  እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።  ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።  አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ ...
Read More
Top