ወንጌል

-6- ማዕከላዊ ወንጌል ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ነው!

(This is the last post on this series. If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (3) ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ነው! "ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፣ በቅዱሳን መጽሐፍት እንደ ተጻፈዉም በሦስተኛው ቀን ተነሳ፣ ከዚያም ለኬፋ ታየ፣ ቀጥሎም ለአስራ ሁለቱ ታየ፣..." 1 ቆሮ 15፤ 4-5 እስከ አሁን ድረስ የተመለከትነው ወንጌል ማዕከላዊ እንደሆነ ነው። አሁን ደግሞ፣ ይህ ማዕከላዊ የሆነው ወንጌል ራሱ ማዕከል ያደረገው ክርስቶስ ላይ መሆኑን እናያለን። ይህንን እንደ አውሎ-ነፋስ (...
Read More

-5- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ የወንጌልን ንጽሕናና ቀዳሚነት አጥብቆ መያዝ

(If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (ለ) የወንጌልን ንጽሕና አጥብቆ መያዝ  "የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።  ( 1 ቆሮ.15፥ 2) የወንጌልን ማዕከላዊነት የምንጠብቅበት ሁለተኛው መንገድ ወንጌልን አጥብቆ በመያዝ ነው። ይህ "አጥብቆ መያዝ" ጳውሎስ  ለቆሮንቶስ ሰዎች አንዳስጠነቀቃቸው የወንጌልን የመጀመሪያ ይዘት/መልዕክት (originality) መጠበቅ ማለት ነው። ይህም የተቀበሉትን የወንጌል ይዘትና አጽንዖት አስከ መጨረሻው መጠበቅና ለመጪው...
Read More

-4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ

 (If you would like to read the whole article in English, click here  ) 1 ቆሮንቶስ 15፥ 1-11 ሮሜ 1፥1-4 2ጢሞቴዎስ 2፥8-9 ሮሜ. 16፥25-27 (1 ) ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብን መማር ከሁሉ አስቀድሞ ከላይ የተመለከተውና ከ 1 ቆሮንቶስ 15፥ 1-11 የተወሰደው ጥቅስ ወንጌል ምን ማለት እንደሆን ጠቅለል አድርጎ የሚያቀርብ ‘ማጠቃለያ’ ሃሳብ እንደሆነ ማወቅ አለብን። እዚህ ላይ ሐዋርያው ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎችን ከዚህ በፊት ያስተማራቸውን ወንጌል እያስታወሳቸው እንጂ ወንጌል ምን ማለት እንደሆን እያስተማራቸው አይደለም። “ ላሳስባችሁ ..” የሚለውም ...
Read More

-3- ወንጌል በአዲስ ኪዳን:- ወንጌል የብሉይ ተስፋ ፍጻሜ ነው!

(If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ጌታ እየሱስ “ ጊዜው ደርሷል፣ የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለች፣ ንስሃ ግቡ፣ በወንጌልም እመኑ” በማለት የእግዚአብሔርን ወንጌል አውጇል (ማር. 1፥15)። “ዩዋንጌልዮን” (εὐαγγέλιον, euangelion) የሚለው የግሪክ ቃል ወንጌልን ለመጥቀስ ከ 100 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን (በብሉይ ነብያት በእብራይስጡ 'ብሦራ' ብለው የተጠቀሙት ነገር ግን በአዲስ ኪዳን ግሪክ ሲዞር 'ዩዋንጌልዮን' ያሉት) አገባቡን ሳይለውጥ ጥቅም ላይ ውሏል።   (“ወንጌል” የሚለው የአማርኛችን ቃል...
Read More

-2- ወንጌል የብሉይ ኪዳን ተስፋና የመንግሥቱ የድል-ምስራች ዜና ነው

 (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) - ወንጌል የእግዚአብሔር መንግስት የምስራች ዜና ነው - በአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ የፈጠራው ባለቤት ወይም አዲስ ነገር ያገኘው ሰው አለ። ያ ሰው አዲሱን ነገር ለማግኘት የተነሳሳውና ያከናወነው ደግሞ አንድ የተከሰተ ችግርን ለመፍታት ነው። ስለዚህም ከአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ አድራጊው ወይንም ተመራማሪው ብቻ ሳይሆን ለግኝቱ መነሻ ምክንያት የሆነና የግድ መፈታት ያለበት አንድ ችግር አለ ማለት ነው። እናም ግኝቱን በተሻለ መልኩ ለመረዳት ግኝቱ ምን ችግር ለመፍታት እን...
Read More

-1- የወንጌል ማዕከላዊነት

መግቢያ (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል እጅግ ከመለመዱ የተነሳ፤ ‘ወንጌል የብዙ ነገሮች ገላጭ ቃል ሆኖ ሲውል ይደመጣል። ሁልጊዜም እንደሚባለው፤ አንድ ቃል ብዙ ነገሮችን እንዲወክል በተጠቀምነው ቁጥር የቃሉ ይዘትና ክብደት ይቀንሳል። ለምሳሌ ያሕል፤ ጸጋ የሚለውን ቃል በንግግራችን እንዴት እንደምንጠቀመው እንመለከት። ዝናሽና አስቴር ወደ ዋናው አዳርሽ እየገቡ ሳሉ፤ ዝናሽ ዘወር ብላ ለአስቴር “ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሻል!?” ትላታለች። ዝናሽ ደግሞ ትከሻዋን ነቅንቃ “ጸጋው ነዋ!” ትላ...
Read More

በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!

ልማድና ልምድ ሁለቱም ‘ለመደ’ ከሚለው ሥርወ-ቃል የመነጩ ቃላቶች ናቸው። ሁለቱም ለሰው ልጆች አስፈላጊ ብቻ ሳይሆኑ መሰረታዊ ናቸው። ልማድ አንድን ተግዳሮት ደጋግሞ በማሰብና በማድረግ የሚገኝ ተመክሮ ሲሆን፤ ‘ልምድ’ ግን በመጀመሪያ ከዚህ ድግግሞች (ልምምድ) የሚገኝ ክሂል ነው። አንዳንድ ሰዎች የሕክምና ሙያን በልምድ ብቻ ስላካበቱ፤ ምንም እንኳ የሕክምና ሳይንሳ ረቂቅ ሐሳብ ባይገባቸውም፤ ነገር ግን በልምምድ ያካባቱት ልምድ ጥሩ ግልጋሎት እንዲሰጡ ይረዳቸውዋል። ለዚህ ብዙዎቻችን ተጠቃሚዎች ሆነናል። ነገር ግን ይህ ‘ልምድ’ በቂ አይደለም። ከልምምድ ውጪ የሆነ ክስተት ቢገጥማቸው ያንን መቋቋም አይችሉምና፤ ምክኒያቱም በልም...
Read More

የመንግሥቱ ወንጌል: ጽዮን ሆይ ተነሺ ተነሺ ኃይልሽን ልበሺ!

A sermon preached on April 29, 2012 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት። ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና። ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ (ማ...
Read More

What is the Gospel? Learning to avoid Reducing the Gospel (Part 4)

In the following few posts I will be discussing the chief characteristics of the gospel in the life of the early apostolic church, taken from the following few texts. The first is that the gospel is irreducible, second the gospel is central and third, the gospel is Christ centered. Now let's look at the first attribute of the gospel which is irreducible.                  ***  *** 4 Learning to av...
Read More

What is the Gospel? The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise (Part3)

3 The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise “The time is fulfilled, and the kingdom of God is at hand; repent and believe in the gospel.” According to Mark 1: 15, Jesus proclaimed the Gospel of God saying:The Greek word, euangelion, is used more than 100 times to refer to the Gospel. The New Testament consistently uses this word in connection to the Triune God. The Gospel is ca...
Read More

What is the Gospel? The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh’s Return (Part 2)

2 The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh's Return The bible uses the word ‘Gospel’ more than 120 times. The Old Testament alone employs the Hebrew word mebǎś∙śēr, translated as: to  bring a [good] news, about 30 times (בְּשֹׂרָה, from which we get the Amharic equivalent – ብስራት). The Old Testament every so often uses it broadly to refer to any news, as oppose to its rigid New Testame...
Read More

What is the Gospel? The Centrality of the Gospel (Part 1)

1 - The Gospel as Christian World View - Gospel has become one of those things that could mean several things to several people. If you would like to prove that, just read few sentences that people write or say that have the word 'gospel' in it. If the gospel is a sort of fuzzy word that means different things in different context, then the gospel becomes nothing. If something all of the sudden ...
Read More
Top