Home / ትምህርተ መለኮት/ Theology / Archive by category "ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት"

ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት

doctrine of the End (Eschatology)

009-010: የባረከን አባትና አምላክ ይባረክ – ኤፌ. 1:3 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

“Blessed be the God and the father of our Lord Jesus Christ...” (Eph. 1:3; Cf. 2 Co 1:3; 1 Pe 1:3). Prayers have context. Growing up most of us heard and prayed "Our Father in heaven hallowed be your name...." Communal prayers, such as the Lord’s Prayer are designed to both teach and preserve important summary of faith to the next generation. The Lord’s Prayer is such prayer designed to summari...
Read More

009-010: የመጥራቱ ተሥፋ ምን እንደሆን ታውቁ ዘንድ (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

በእ/ር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ (Παῦλος ἀπόστολος Χριστοῦ Ἰησοῦ διὰ θελήματος θεοῦ) ሐዋርያነት በቀጥታ ከኢየሱስ የተቀበለው ጥሪ ነው ( 1:1; 1 Cor. 1:1; Cf. Acts. 9:1-30; 22:1-21; 26:1-23) የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋሪያ፡- የክርስቶስ የግል ወኪል ማለት ነው፡ ከዚህ የተነሳ ጳውሎስ እንደ ሐዋርያነቱ ቃሉ መለኮታዊ ሥልጣን አለው በእ/ር ፈቃድ ሲል ይህን የሐዋርያነቱ ምንጭ ማን እንደሆን ያሳያል ( 1:1) በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉ ለታመኑ በኤፌሶን ለሚገኙ ቅዱሳን [τοῖς ἁγίοις τοῖς οὖσιν ...
Read More

009-009: በወንጌል የተቃኘ ተስፋ-ስለዚህ ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ

[sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=af-Aw2EYEK4" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] በሰማያት ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሳ (τὴν ἀποκειμένην) የተዘጋጀ ተስፋ የዚህ ዓረፍተነገር ባለቤት እግዚአብሔር በመሆኑ የዚህ ተስፋ አዘጋጁ እግዚአብሔር ነው። ከዚህ የተነሳ የተስፋችን እርግጠኛነት የተመሰረተው በሰማይ ያለው እርሱ የሚሰራው ሥ...
Read More

009-008: በወንጌል የተቃኘ የቃል-ኪዳን ሕይወት፡ እምነት ፍቅርና ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P8)

[sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=FsajmGuHcy8" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] ሐዋርያው ወደ ምሥጋናና ወደ ልመና ጸሎት ያነሳሳው ስለ ቆላስያስ ሰዎች የሰማው ነገር ነው፦ በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነት፦ ይህ የቆላስያስ ሰዎች በክርስቶስና በወንጌሉ ላይ ያለ እምነታቸውን ያሳያል፤ ይህም በወንጌል ሀይል አማካይነት ነው። ...
Read More

009-007: የአብርሃም በረከት ለአሕዛብ ይደርስ ዘንድ-የመንፈስ ተስፋ! (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P7)

[sz-ytvideo url="https://www.youtube.com/watch?v=7GresI587xQ" theme="dark" cover="local" responsive="y" autoplay="n" loop="n" fullscreen="y" disablekeyboard="n" disableiframe="n" disablerelated="n" delayed="n" schemaorg="n" /] Christ redeemed us from the curse of the law by becoming a curse for us—for it is written, “Cursed is everyone who is hanged on a tree”— so that in Christ Jesus the blessin...
Read More

009-006: ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምጽ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል! አሁንም መጥቷል! (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P6)

Our Christian hope entails Resurrection Existence Resurrected bodies New heaven and new earth, our home of righteousness (Rev. 21-22) Sabbath rest (Heb. 3-4) Perfected vision and fellowship The above blessings however have begun here on this evil age, while we are in it. Therefore at present we posses eternal life, resurrection power, sabbath rest and a realized vision ...
Read More

009-005: የማይዋሽ እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P5)

ስለ ዘር አስደናቂ የሆነ እውነት አለ። በእጃችሁ አንድ ዘር፤ ለምሳሌ ያህል የብርቱካን ዘር፤ ብትይዙ በዚህ ዘር ውስጥ እንኳን ትልቅ የብርቱካን ዛፍ የሚያክል ነገር ሊያወጣ ቀርቶ በውስጡ ሕይወት ያለበትም አይመስለም። ሆኖም ግን ዘር ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፦ አየር፤ ርጥበትና አፈር። ከነዚህ ሁለቱ በዙሪያው እውነት ሲሆኑ፤ ዘር አስደናቂ ነገር ያደርጋል። መብቀል ይጀምራል! አንዳንድ ዘር በመጀመሪያ ሥር ይልካል። ይህም ርጥበትና አየር አግኝቻለሁ ነገር ግን አፈር የት አለ? የሚል ይመስላል። አፈር ካገኘ በኋላ አሁን ግንድ ለመላክ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። እንዲሁ በትንሹ የአዲስ ኪዳን ሕዝብ ህልውና እነዚህን ሁለት እውነታዎች ይ...
Read More

Coming Soon….

"ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።  ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤  የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።" Teachings on these topics are going to be posted on the coming several months. The purpose of these posts is to fulfill the great commission of teaching everything Christ has commanded, in an attempt to encourag...
Read More
Top