Home / ትምህርተ መለኮት/ Theology / ትምህርተ እግዚአብሔር / Archive by category "የእግዚአብሔር መንግሥት"

የእግዚአብሔር መንግሥት

008_07 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

የአሁኑና የመጪው ዘመን ይህ ልጁ የተገለጠበት ዘመን የእግዚአብሔርን ሰዓትና የሰውን ታሪክ በሁለት ዘመናት ከፈለ። ነብያት ይመጣል ብለው የተነበዩት “የጌታ ቀን” ይህም ታላቅ የመዳንና የፍርድ ቀን ደረሰ ነገር ግን አፈጻጸሙ ማንም ባልጠበቀው መንገድ ነው። ይህንን ኢየሱስ የመንግሥተ ሰማያት ሚስጢር ብሎ ያስተማረው ነው። ይህም ሚስጢር የተመሰረተው መንግሥቱ በዚህ ሐጥያት; ሞትና ሰይጣን ይገዙ ዘንድ በተፈቀደላቸው ዘመን ውስጥ መገለጡና ሁለቱም አብረው መቀጠላቸው ነው። ክርስቶስ ግን ሲገለጥ የብረት በትርን ይዞ ሳይሆን; “ሥጋን አዘጋጀህልኝ እነሆ ፈቃድህን ላደርግ ወረድሁ” በማለት ደህነቱን ገልጦ ፍርዱን ግን ማዘግየቱ ነው። አ...
Read More

008_08 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

የአሁኑና የመጪው ዘመን - ማጠቃለያ ማቴዎስ 12:31–32 "ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል; በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም [ዘመን] ቢሆን ወይም በሚመጣው [ዘመን] አይሰረይለትም።" ማርቆስ 10:29–30 'ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ፥ አሁን በዚህ ዓለም [ዘመን] ከስደት ጋር ቤቶችን ወንድሞችንና እኅቶችንም...
Read More

008_06 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

የልጁ ሁለቱ ምጽዓቶች የዘመን ፍጻሜ መጀመሪያና መደምደሚያ  <I'm very sorry for the poor quality of the audio towards the end of the recording. The devise is most probably to be blamed.> መግቢያ አሁን የእግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግስት በምድር በቤተ-ከርስቲያን አማካይነት ተመስርታለች ነገር ግን ፍጻሜው ግን የነገስታት ንጉስ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል! በዘልማድ የዘመን መጨረሻ ተብሎ የሚባለው ክርስቶስ ሊመለስ አካባቢ ያለው ዘመንና ሑናቴ ነው። ይህ አስተምሕሮት ግን የዲስፐንሴሽናል እንቅስቃሴ አስተምህሮት ነው። አዲስ ኪዳን ስለ ዘመን መጨ...
Read More

008_05 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

  መሲሐዊ ዘመን (ኢሳ 11) አዲስ ዘጸዓት ይገለጣል። እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብጽ እንዳወጣ ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ህዝቡን ይሰበስባል (Isa 11፡ 11-16) ንግሥናውና አለቅነቱ በምድር ሁሉ ላይ ይሆናል (Dan. 2:44; 7:14, 18, 27; Zechariah 9:9-10; Psalm 72:8-11 ;Heb. 1:8; Rev. 11:15) የእግዚአብሔር መገኘት በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት መመለስና የቤተ/ መቅደሱ እንደገና በክብር ይሞላል! (Isa 2፡1-4) እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደገና ከሕዝቡ ጋር ይገባል; አዲስ ዘጸዓት; አዲስ ኪዳን; አዲስ መንፈስ (Jer 31:21-34;...
Read More

08_04_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (Audio)

[jwplayer player="1" mediaid="1557"] በኪዳኑ መንግሥት መገለጥና በፍጻሜው መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ
Read More

08_03_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

  ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለውን ልዩነት
Read More

08_02_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በወሰን-መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በወሰን መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ (በሁሉ ጌትነቱና በህዝቡ ገጌትነቱ) መካከል ያለው ልዩነት  ወሰን-መጠቅ ጌትነት ይህን ጌትነት እግዚአብሔር ሁሉን በመፍጠር የተጎናጸፈው ጌትነቱ ነው። ከዚህ የተነሳ ሁሉም በመንግሥቱ አስተዳደር ሥር ነው። ሁሉ የተፈጠረ ዘንድ እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር በሁሉ ላይ ጌታ ነው። ይህ ንጉስ እጅግ ምጡቅ ንጉስ መሆኑን ያሳየው "እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ... ብርሃንም ሆነ!" በውሳኔ ቃል መንግሥቱን ዘርግቶ የነገሠ ልዩ ገዢ ነው! ስለዚህ በዚህ መልኩ ስናየው...
Read More

08_01_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት፡ 1- አገዛዝ መጀመሪያ ደረጃ የሚናገረው ስለ "አስተዳደር" ወይም አገዛዝ Sovereign rule ሲሆን። Ps 145:11–13 "ሥለ መንግሥትህ ክብር ይናገራሉ፥ "ሥለ ኃይልህንም ይነጋገራሉ፥ በዚህም ብርቱ ሥራህን; የመንግሥትህን ግርማ ክብር ያስታውቃሉ መንግሥትህ የዘላለም መንግሥት ናት፥ ግዛትህም ለልጅ ልጅ ነው።" ዳንኤል 4:3–4 3 ተአምራቱ እንዴት ታላቅ ነው! ድንቁም እንዴት ጽኑ ነው! መንግሥቱም የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቱም ለልጅ ልጅ ነው። Luke 17:20 "ፈሪሳውያንም። የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች ብለው ...
Read More

08_00_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ_መግቢያ (Audio)

  ሙሉዉን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty እግዚአብሔር; ቃሉና ባሕሪው- ልዑል ንጉስ – ክፍል 2 መግቢያ በብሉይ ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት ባይብራራም ነገር ግን የእግዚአብሔር አገዛዝ በፍጥረት; በሰማይና በምድር ባሉ ተቀሳቃሽ ፍጡራን; በዚህ ዓለም ላይ ባሉ መንግሥታትና ነገስታት ላይ እንደዚሁም ደግሞ በተለየ መልኩ በራሱ ፍጹም ነጻ የጸጋ አነሳሽነት ጠርቶና ዋጅቶ ገንዘቡ ባደረገው ሕዝቡ ላይ መንገሱ በይፋ ግልጽ ሆኖ የሚታይ ክስተት ነበር። ይህም የአንዱ የእግዚአብሔር ሉዓላዊ መንግሥት ነው!
Read More
Top