• የብሉይ ነቢያት ጥሪ፤ መልዕክትና መጻሕፍት
  ይህ ትምህርት “የነቢያት ጥሪ፤ መልዕክት እና መጻሕፍት” በሚል ርዕስ ስለ ብሉይ ትንቢት መጻሕፍት ወደ 4.5 ሰዓት የፈጀ ትምህርት ለዴንቨር የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት LIVE የተሰጠ የነበር ሲሆን፤ ሌሎችም ትምህርቱን ማዳመጥ እንዲችሉ በማሰብ እንደገና ተቀድቶ፤ አሁን ከጥናት ጹሑፍ ጋር በአንድ ላይ ተቀናብሯል።
  Click Here to Watch
 • ► Workshop 01: AUTHORITY & WORLDVIEW CONTEXTUALIZATION
  These workshops are designed to introduce the basic tools necessary to understand and apply scripture to our lives. The bible reflects the character and person of God, as such it shapes our faith/doctrine as well as our practice/ethics. We shall answer questions such as how to discover the meaning of a given biblical text, how to perform sound exegesis and basic discourse analysis as well as create discourse outlines.
  Click Here to Watch
 • ► የሕዝቄል መጽሐፍ ጥናት: ያህዌህ ሻማህ (The Book of Ezekiel)
  መጽሐፉ፤ ነብዩና መልክቱ
  Click Here to Watch
 • ትምሕርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
  የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት ብቃት አላማ (The Goal of Biblical Interpretation) (ስለ ሌዊም እንዲህ አለ…ለቃልህ ማን ጥንቃቄ አደረገ፤ ቃል ኪዳንህንም ጠበቀ...ሥርዓትህን ለያዕቆብ፥ ሕግህንም ለእስራኤል ያስተምራሉ! ዘዳ. 33፡8)
  Click Here to Listen
 • በወንጌል የተቃኘ የቃል-ኪዳን ሕይወት፡ እምነት ፍቅርና ተስፋ
  Gospel Shaped, Covenant Living - Faith, Love and Hope (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P8)
  Click Here to Listen
 • ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምጽ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል! አሁንም መጥቷል!
  The dead will hear His voice, and Now is (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P6)
  Click Here to Listen
 • የአብርሃም በረከት ለአሕዛብ ይደርስ ዘንድ-የመንፈስ ተስፋ!
  The Promise of Abraham to the Gentiles - The Promise-Holy Spirit (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P7)
  Click Here to Listen
 • የማይዋሽ እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ!
  The Eschatological Promises of the God who can't Lie (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P5)
  Click Here to Listen

Subscribed members receive updates of the blog site as soon as new posts/ audios are available, receive newsletters that may or may not be posted on the blogsite. In addition, members have exclusive chance to enter to win various kinds of drawings and live teaching sessions.

Subscribe

Welcome: A Call to Return to the Center!


A Call to Return to the Center!

"The saying is trustworthy and deserving of full acceptance, that Christ Jesus came into the world to save sinners, of whom I am the foremost." (1 Timothy 1:15) Where should we begin with our journey in christian maturity? Sometimes believers have an in-depth knowledge on a subject matter that is not crucially important from scriptural standpoint. Churches spent hours and hours teaching their members some truth over and over again, but hardly emphasize teach a life inducing primary diet, which Jesus himself commanded one of his church saying: "But to the rest of you in Thyatira, who do not hold this teaching, who have not learned what some call the deep things of Satan, to you I say, I do not lay on you any other burden. Only hold fast what you have until I come Revelation 2:24–25" In other words, there are central, essential and non-negotiable aspects of the Truth that we must hold to the end. Do you see? Only hold fast what you have until I come. It s enough revelation! This cent...

Read More

Recent Audio\Video PostsRecent Blog Posts


ባሪያዬ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል

“እነሆ፥ ባሪያዬ በማስተዋል ያደርጋል፤ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል፥ እጅግ ታላቅም ይሆናል።” (ኢሳያስ 52:13) አብዛኛውን ጊዜ ስለ ጌታ ባሪያ ሥቃይና መከራ ስናስብ የምንጠቅሰው ኢሳ 53:1-12 ነው። ሆኖም ግን ኢሳ 53 መጀመር የነበረበት በ53:1 ላይ ሳይሆን 52:13 ላይ ነበር። ይህን ማስተዋል ምን ፋይዳ አለው? ፋይዳው፣ በብሉይ ኪዳን ላይ ስለ ክርስቶስ ትንሳኤና ዕርገት በግልጽ ፍርጥ አድርገው ከሚናገሩ ጥቂት ክፍሎች መካከል (ከመዝ 110:1 ቀጥሎ) አንዱ ኢሳ 52:13 በመሆኑ ነው። ይህ ጥቅስ የአራተኛውና የመጨረሻው የጌታ ባሪያ መዝሙር (42:1-4; 49:1-6; 50:4-7; ...
Read More
“እነሆ፥ ባሪያዬ በማስተዋል ያደርጋል፤ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል፥ እጅግ ታላቅም ይሆናል።” (ኢሳያስ 52:13) አብዛኛውን ጊዜ ስለ ጌታ ባሪያ ሥቃይና መከራ ስናስብ የምንጠቅሰው ኢሳ 53:1-12 ነው። ሆኖም ግን ኢሳ 53 መጀመር ...
Read More
▶️ በስቅለቱ ዋዜማ ስለ መገለጥ በጥቂቱ (Few words on Theological Methodology) ከሁለት ዓመት በፊት፣ በዚሁ በሕማማቱ ሰሞን፣ መስቀልና ዙፋን በሚል ርዕስ ተከታታይ የሆነ ጽሑፎች አቅርቤ ነበር። መስቀሉ ከመንግሥቱ ጋር ያለውን መስተጋብር፣ ...
Read More
ይህ ልጠፋዬ፣ በክፍል ሁለት ላይ ለምለጥፈው፣ በኢሳ 51:17-23 ላይ ላተኮረው ሐቲት፣ መግቢያና መንደርደሪያ እንዲሆን ነው። የምንባቡን ይዘት በጥልቀት ለመረዳት እንዲያስችል፣ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ‹አጠቃላይ ምንባባዊና ጽሑፋዊ አውድ› በመስጠት ላይ ነው። ...
Read More
የአንደኛ ቆሮንቶስ 1:10 – 2:5 ሐቲት  ኢየሱስን እንደ “ክርስቶስ” መቀበል እና እንደ “ተሰቀለ-ክርስቶስ” መቀበል ይለያያሉ። እኛ የምንሰብከው “የክርስቶስ መስቀል” ከሌሎች መስቀሎች እንዲለይ ያደረገው፤ “መሰቀል” የሚባለው እውነታ አይደለም (በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ...
Read More

ተከታታይ ትምሕርቶች


ከማኅደር የተመረጡ

The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible

“But know this first of all, that no prophecy of Scripture is a matter of one's own interpretation, for no prophecy was ever made by an act of human will, but men moved by the Holy Spirit spoke from God.” (2 Peter 1:20-21) In this ...
Read More

Introduction Video: to the Person of Yahweh our God (00)

"ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።  በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል"  Is 11:9–10 ለእኔም ሕዝብ እንድትሆኑ እቀበላችኋለሁ፥ አምላክም እሆናችኋለሁ፤ እኔም ከግብፃውያን ባርነት ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ። Ex 6:7. እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን ...
Read More

Jesus is Better than King David: A Study of the Davidic Covenant

OT Context of the Davidic Covenant This is part of a half day long teaching series conducted with my students, based on the redemptive historical narrative of the old testament, paying attention to the development of the royal seed promises of God, culminating on King ...
Read More

008_07 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

የአሁኑና የመጪው ዘመን ይህ ልጁ የተገለጠበት ዘመን የእግዚአብሔርን ሰዓትና የሰውን ታሪክ በሁለት ዘመናት ከፈለ። ነብያት ይመጣል ብለው የተነበዩት “የጌታ ቀን” ይህም ታላቅ የመዳንና የፍርድ ቀን ደረሰ ነገር ግን አፈጻጸሙ ማንም ባልጠበቀው መንገድ ነው። ይህንን ኢየሱስ የመንግሥተ ሰማያት ሚስጢር ብሎ ያስተማረው ነው። ይህም ሚስጢር የተመሰረተው መንግሥቱ ...
Read More
Top